Amleset Muchie Instagram – የገና በዓልን ከአዲስ ተስፋ ልጆች ጋር|
“… እነሆ: ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና!”
(ሉቃ 2 ፤10 -11)
እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር! #mayamedia #adaywithamleset #addistesfa #genaholiday #mayaproduction | Posted on 07/Jan/2024 15:13:44



