Amleset Muchie Instagram – የሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አገልጋይ ሆኜ በመመረጤ ደስ ብሎኛል፤ በፊስቱላ በሽታ የሚሰቃዮ ሴት እህቶቼን እና እናቶችን ለመታደግ አብረን እንሰራለን። #festulahospitalafrica #Hamlinfistula
@hamlinfistulaethiopia #mayamroduction | Posted on 25/Jan/2024 18:06:00