Amleset Muchie Instagram – ለረጅም አመታት ስሙን አስጠብቆ የቆየው ለንደን ካፌ ሳተላይት ሬስቶራንትና የምግብ ዝግጅት ብራንድ አምባሳደር በማድረግ ስለመረጣችሁኝ ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማኛል።
ድርጅቱ ስለሚሰጣቸው የተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች የማስተዋወቅ ትልቅ ሃላፊነት በዛሬው እለት መረከቤን ስገልፅ በድጋሚ በታላቅ ደስታ ነው!! @london_catering @nhy_ethiopia | Posted on 15/Mar/2024 15:43:01
Check out the latest gallery of Amleset Muchie



