Amleset Muchie Instagram – በአቶ ሰይድ መሀመድ የተመሰረተው አምባሳደር ግሩፕ አሁን ደግሞ አምባሳደር ሞል፡ በውስጡ ባቀፈው ከሰማኒያ በላይ የወርቅ ሱቆችን ለማስተዋወቅ በታሰበው የወርቅ ዞን: የብራንድ አምባሳደር በመሆን በተዘጋጀው ኘሮግራም ላይ ተፈራርሜያለሁ። ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለው። @ambassadorshoppingmall
📸 @adpictures_ethio | Posted on 10/May/2024 22:06:46



