Sayat Demissie Instagram – የተለየ እምነት ባለው ጎረቤትህ ፍፁም አትከፋ መንገድህም አይሰናከል. ምክንያቱም በአንድ ዛፍ ላይ የሚበቅሉት ቅርንጫፎች እንኳን መቼም አንድ አይነት አቅጣጫ ይዘው አያብቡምና……. Never be angry with your neighbor because his religious views differ from your own; for all the branches of a tree do not lean the same way. #onlylovecan | Posted on 01/Sep/2017 21:35:46
Check out the latest gallery of Sayat Demissie



