Sayat Demissie Instagram – #እረኛዬ
.
.
.
ውድ የእረኛዬ ቤተሰቦች , ወዳጆች, በሀሳብም, በአካልም; በገንዘብም ብቻ ይሆናቸዋል ይደግፋል ባላችሁት ሁሉ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ; ምስጋናችን ትንሹ የስሜታችን መግለጫ ነው:: ላካፈላችሁን ፍቅርና እምነት ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈልልን::
.
.
.
.
እናም የእረኛዬ ስራ ቤተስቦች
.
.
.
ይህ ጉዞ ይህ እረኝነት ያለናንተ የስራ ጨዋነትና ፍቅር እዚ አይደርስምና እናመሰግናችኃለን ::
.
እኔም, አብሬአችሁ እንድሰራ እድሉን ፈጣሪ ስለሰጠኝ ለዚህም ስላበቃን አመሰግነዋለሁ::
.
.
.
.
.
@kidist.yilma.9843 🧚🏽 @azeb.worku.16 🦸🏽♀️ ቤዙዬ ❤️ @derebworkseifu , አቤ @ssolomon_bogale ሙልሽ, @kalkidan.tibebu አስራት, @beza_kuma @meazatakele ኩራ, አብዬ ,አማኑ, ሱሬ , ቤቲዬ, መስኪ, ሲሰ, ደሬ , ቃቆ ፍቅረእየሱስ, መስኪ, ጂሚ ,ቃቆ, @edeyluv__messi @lulagezu
.
.
.
.
ሰዲ, , አቤ, ነባ, ዳኒ , ሳም,ሄኒ, ዙዙ, ሙና , …@abentassefa @elsabet_belete @sima__tem @aklesia_abate @hananhanoon99 @adanech55 @mikiyasmesfin4t7 @lomiimedia @artstvworld
.
በተለያየ ምክንያት አብራችሁን ያልቆማችሁ ተዋያኖች እንዲሁም ብስሬ, መሳይ, ቅዱስ, ዳጊ , ሀኒ, ብጡ ለነበረን አድካሚ ግን የማይረሳ ጉዞ አመሰግናለሁ::
.
.
:: #thankful
#tv #ethiopia #onlylovecan #viral
.
.
#sogreatful #instagram #tiktok #ethiopia🇪🇹 #eritrean🇪🇷 #habesha👑 #love #blessed #african #africanprint #nigeria #southafrica #abudhabi #ivorycoast #nature #ethiopianbeauty #africanfashion #africanbeauty | Posted on 13/Jul/2022 03:19:06



