Sayat Demissie

Sayat Demissie Instagram – ያመት ሰው ይበለን።
.
.
.
.
.
ስለኔ ነዉና

በመንገድህ በፈቅር ብቻ እሰከምትጠራኝ ለመፀናት አልሰለችም፣

እፊትህም በቆምኩም ግዜ ከህግ፣ ከነገር፣ ከልክነት ከአለም በላይ ሁሉ የሆነዉን ፈቅርህን ብቻ
ዋሰ አደርጋለሁ።

እንኳን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ የልደት በአል በሰላም አደረሰን። ከቤተሰቤ ለቤተሰቦቼ ከፈጠረኝ በታች ይሄንን በአል በሰላም አልፍ ዘንድ ሰለተከፈለልኝና የሚከፈልልኝ መሰዋትነትም አልዘነጋም።
@betydemiss @hannad_marren 👠🩴👡
.
.
.
.
@tsehaye_mehari 🙏👯‍♀️👗Happy #ethiopian #christmas #family #ethiopian #habesha #love #instagram #happyfamily | Posted on 07/Jan/2022 18:55:21

Sayat Demissie
Sayat Demissie

Check out the latest gallery of Sayat Demissie