Sayat Demissie Instagram – ማእዶት!
እዳችንን በሞትህ ከፍለህ በምህረትህ ከቀን ቀን ከፈሲካህ ወደ ፋሲካህ የምታሸጋግረን ሆይ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጎደል ::
.
.
በእስር ሆነው ቀናቸውን ለሚቆጥሩ: ታመው ድህነትን ለሚለምኑ; በስደት ሆነው ቅያቸውን ለሚናፍቁ ; እውነት እና አገርን ብለው በዱር በገደሉ ለሚታገሉ: ሀቅን ይዘው ወገናቸውን ለሚያገለግሉ ….
.
.
የሀገሬ ልጆች ሁሉ አንተ ያልከው በጎ ቀን እስኪደርስ እንፀና እንበረታ ዘንድ መዳሀኒት በሆነው የፍቅርህ ጥበብ ጎብኘን. . እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላምና በጤና አደረሰን ከቤተሰቤ ለቤተሰቦቼ ::
.
.
@_tsehayemehari 🙏👗
@mesi_buza2 📸💕 | Posted on 06/May/2024 14:52:32



