Sayat Demissie

Sayat Demissie Instagram – ውድ የእረኛዬ ቤተሰቦች , ወዳጆች, በሀሳብም, በአካልም; በገንዘብም ብቻ ይሆናቸዋል ይደግፋል ባላችሁት ሁሉ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ; ምስጋናችን ትንሹ የስሜታችን መግለጫ ነው:: ላካፈላችሁን ፍቅርና እምነት ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈልልን::
.
.
.
እረኛዬን ልንፈፅመው 3 ክፍል ቀርቶናል ::
.
.
እናም የእረኛዬ ስራ ቤተስቦች
.
.
.

ይህ ጉዞ ይህ እረኝነት ያለናንተ የስራ ጨዋነትና ፍቅር እዚ አይደርስምና እናመሰግናችኃለን ::
.
እኔም, አብሬአችሁ እንድሰራ እድሉን ፈጣሪ ስለሰጠኝ ለዚህም ስላበቃን አመሰግነዋለሁ::
.
.
.
.
.

@kidist.yilma.9843 🧚🏽 @azeb.worku.16 🦸🏽‍♀️ ቤዙዬ ❤️ @derebworkseifu , አቤ @ssolomon_bogale ሙልሽ, @kalkidan.tibebu አስራት, @beza_kuma @meazatakele ኩራ, አብዬ ,አማኑ, ሱሬ , ቤቲዬ, መስኪ, ሲሰ, ደሬ , ቃቆ ፍቅረእየሱስ, መስኪ, ጂሚ ,ቃቆ, @edeyluv__messi @lulagezu
.
.
.
.

ሰዲ, , አቤ, ነባ, ዳኒ , ሳም,ሄኒ, ዙዙ, ሙና , …@abentassefa @elsabet_belete @sima__tem @aklesia_abate @hananhanoon99 @adanech55 @mikiyasmesfin4t7 @lomiimedia @artstvworld
.

እዚህ ፎቶ ላይ በተለያየ ምክንያት አብራችሁን ያልቆማችሁ ተዋያኖች እንዲሁም ብስሬ, መሳይ, ቅዱስ, ዳጊ , ሀኒ, ብጡ ለነበረን አድካሚ ግን የማይረሳ ጉዞ አመሰግናለሁ::
.
.

:: #thankful

#tv #ethiopia #onlylovecan #viral | Posted on 13/Aug/2022 21:58:39

Sayat Demissie
Sayat Demissie

Check out the latest gallery of Sayat Demissie